Loading...
በቤተሰብ እና በሀብት ለበረከት ዱዓ
Language: Amharic
بَارَكَ اللَّهُ لَكَ فِي أَهْلِكَ وَمَالِكَ
ባረከላሁ ለከ ፊ አህሊከ ወ ማሊክ
አላህ በቤተሰብህ እና በንብረትህ ይባርክህ።
Reference: ቡኻሪ፡ ፭፩፻፯