Loading...
በስብሰባዎች አላህን ማስታወስ
Language: Amharic
አቡ ሁረይራ (ረ.ዐ) እንደዘገቡት፡ ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡ ማንም ሰው አላህን ከማያስታውስበት ቦታ ቢቀመጥ፣ ከአላህ ዘንድ በላእ ይወርድበታል፤ እና ማንም አላህን ከማያስታውስበት ቦታ ቢተኛ፣ ከአላህ ዘንድ በላእ ይወርድበታል።
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። አቡ ዳውድ፡ ፵፰፻፶፮