Loading...
ከመብላት በፊት ዱዓ (ቢስሚላሂ አወለሁ ወ አኺረሁ)
Language: Amharic
እና 'ቢስሚላህ' ማለት ከረሳ፣ እንዲህ ይበል -
بِسْمِ اللَّهِ أَوَّلَهُ وَآخِرَهُ
ቢስሚላሂ አወለሁ ወ አኺረሁ
በመጀመሪያውም በመጨረሻውም በአላህ ስም።
Reference: ሷሒሕ። አቡ ዳውድ፡ ፫፯፶፯