Loading...
የሂዳያ ዱዓ (የሱረቱ ፋቲሀ ንባብ)
Language: Amharic
إِيَّاكَ نَعْبُدُ وَإِيَّاكَ نَسْتَعِينُ
ኢያከ ናዕቡዱ ወ በኢያከ ነስተዒን
አንተን ብቻ እንግዛለን፤ ከአንተም ብቻ እርዳታን እንፈልጋለን። አላህ (በውዴታው) የመራው ሰው የተመራ ነው፤ ያጠመመውም ሰው ለእርሱ መሪ ረዳትን አታገኝለትም። (ሱረቱ አል-ካህፍ ፲፰፡፲፯)
Reference: ሱራ አል-ፋቲሓ ፩:፭