Loading...
የመብላት እና የመጠጣት ዱዓ (አልሀምዱሊላህ)
Language: Amharic
በመብላት እና በመጠጣት መካከል እንዲህ የሚል ሰው አላህ ይወደዋል፡
اَلْحَمْدُ لِلَّهِ
አልሀምዱሊላህ
ምስጋና ሁሉ ለአላህ ይሁን።
Reference: ሙስሊም፡ ፪፯፫፬