Loading...
ከምግብ በኋላ ዱዓ ሱና
Language: Amharic
አነስ (ረ.ዐ) እንደተረኩት፡ የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ አሉ፡ "ባሪያው ስለበላው ወይም ስለጠጣው አላህን ሲያመሰግን አላህ ይወደዋል።"
Reference: ሙስሊም፡ ፳፯፻፴፬