Loading...
Language: Amharic
اَلْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِي أَطْعَمَنِيْ هَذَا وَرَزَقَنِيْهِ مِنْ غَيْرِ حَوْلٍ مِنِّي وَلَا قُوَّةٍ
አልሀምዱ ሊላሂለዚ አጥአመኒ ሀዛ፣ ወ ረዘቀኒሂ፣ ሚን ገይሪ ሀውሊን ሚኒ ወላ ቁወህ
ይህንን የመገበኝ እና ያለ እኔ ሀይል እና ጉልበት የሰጠኝ አላህ ምስጋና ይገባው። ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡ "አንድ ሰው ምግብ ከበላ እና እነዚህን ቃላት ከተናገረ፣ ያለፉት ኃጢአቶቹ ይማራሉ"።
Reference: ሐሰን። ኢብን ማጃህ፡ ፫፪፹፭