Loading...
Language: Amharic
የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ)፣ ከምግብ ወይም ከመጠጥ በኋላ እንዲህ ይሉ ነበር፡
اَلْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِي أَطْعَمَ وَسَقَى وَسَوَّغَهُ وَجَعَلَ لَهُ مَخْرَجًا
አልሀምዱ ሊላሂለዚ አጥአመ ወሰቃ ወሰወገሁ ወጀአለ ለሁ መኽረጀን
ላበላን እና ላጠጣን፣ መዋጡን ላገራልን፣ እና መውጫን ላደረገለት አላህ ምስጋና ይገባው።
Reference: ሷሒሕ። አቡ ዳውድ፡ ፫፸፶፩