Loading...
Language: Amharic
ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) በአንደኛው ባልደረባ ቤት ውስጥ አንድ ነገር ከጠጡ በኋላ፣ እንዲህ አሉ -
اَللَّهُمَّ أَطْعِمْ مَنْ أَطْعَمَنِيْ وَاسْقِ مَنْ سَقَانِيْ (وَأَسْقِ مَنْ أَسْقَانِي)
አላሁመ አጥኢም መን አጥአመኒ ወስቂ መን ሰቃኒ
አላህ ሆይ፣ ያበላኝን አብላው እና ያጠጣኝን አጠጣው።
Reference: ሙስሊም፡ ፪፻፶፭