Loading...
Language: Amharic
أَفْطَرَ عِنْدَكُمُ الصَّائِمُوْنَ، وَأَكَلَ طَعَامَكُمُ الْأَبْرَارُ وَصَلَّتْ عَلَيْكُمُ الْمَلَائِكَةُ
አፍጠረ ኢንደኩሙ-ሶኢሙን፣ ወ አከለ ጠአመኩሙል-አብራር፣ ወ ሰለይት አለይኩሙል-መላኢከህ
ፆመኞች በእናንተ ዘንድ ህይወታቸውን ያፍጥሩ፣ ደጋጎችም ምግባችሁን ይብሉ፣ መላእክትም ዱዓ ያድርጉላችሁ። ማንም የረሱልን (ሶ.ዐ.ወ) ጾም ቢያስፈታ ወይም ከጾም ውጪ ማንኛውንም ምግብ ቢያበላ፣ ይህንን በማለት ዱዓ ያደርጉለት ነበር - (ዱዓው ከላይ ተጠቅሷል)
Reference: ሷሒሕ። አቡ ዳውድ፡ ፫፸፶፬