Loading...
Language: Amharic
አኢሻ (ረ.ዐ) አውሎ ነፋስ ሲነሳ፣ ረሱሉላህ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ይሉ ነበር አለች -
اَللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ خَيْرَهَا، وَخَيْرَ مَا فِيهَا، وَخَيْرَ مَا أُرْسِلَتْ بِهِ وَأَعُوْذُ بِكَ مِنْ شَرِّهَا، وَشَرِّ مَا فِيهَا، وَشَرِّ مَا أُرْسِلَتْ بِهِ
አላሁመ ኢኒ አስአሉከ ኸይረሃ፣ ወ ኸይረ ማ ፊሃ፣ ወ ኸይረ ማ ኡርሲለት ቢሂ ወ አኡዙ ቢከ ሚን ሸሪሃ፣ ወ ሸሪ ማ ፊሃ፣ ወ ሸሪ ማ ኡርሲለት ቢሂ
አላህ ሆይ፣ የእርሷን መልካም፣ በውስጧ ያለውን መልካም፣ እና የተላከችበትን መልካም እጠይቅሃለሁ። ከእርሷ ክፋት፣ በውስጧ ካለው ክፋት፣ እና ከተላከችበት ክፋት በአንተ እጠበቃለሁ።
Reference: ሙስሊም፡ ፸፺፱