Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ إِنِّي اَعُوذُبِكَ مِنْ شَرِّهَا
አላሁመ ኢኒ አኡዙ ቢከ ሚን ሸሪሃ
አላህ ሆይ! እኔ ከክፋቷ በአንተ እጠበቃለሁ። አኢሻ (ረ.ዐ) እንደተረከችው፣ ‘የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) ከሰማይ አድማስ በአንዱ ላይ ደመና ሲሰበሰብ ካዩ፣ በሶላት ውስጥም ቢሆኑ ስራ ሁሉ ያቆሙ ነበር! ከዚያም ወደዚያ መልሰው እንዲህ ይሉ ነበር- (ዱዓው ከላይ ተጠቅሷል)
Reference: ሷሒሕ። አቡ ዳውድ፡ ፭፻፺፱