Loading...
ለዝናብ ዱዓ
Language: Amharic
አኢሻ (ረ.ዐ) ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) ዝናብ ሲያዩ እንዲህ ይሉ ነበር አለች -
اَللَّهُمَّ صَيِّبًا نَافِعًا
አላሁመ ሰይበን ናፊአን
አላህ ሆይ፣ ጠቃሚ ዝናብ (አድርገው)።
Reference: ቡኻሪ፡ ፩፰፫፪