Loading...
Language: Amharic
አብዱላህ ኢብኑ ዙበይር (ረ.ዐ) ነጎድጓድ ሲሰሙ እንዲህ ይሉ ነበር -
سُبْحَانَ الَّذِي يُسَبِّحُ الرَّعْدُ بِحَمْدِهِ وَالْمَلَائِكَةُ مِنْ خِيْفَتِهِ
ሱብሃነለዚ ዩሰቢሁር-ረእዱ ቢሀምዲሂ ወል-መላኢከቱ ሚን ኺፈቲሂ
ነጎድጓድ እና መላእክትም እርሱን ከመፍራት የተነሳ ምስጋና የሚያቀርቡለት ጥራት ይገባው።
Reference: ሷሒሕ። አዳቡ ሙፈረድ፡ ፭፻፷