Loading...
Language: Amharic
ጃቢር ቢን አብዱላህ (ረ.ዐ) እንደተረኩት፡ (በድርቅ ምክንያት) አንዳንድ ሰዎች ወደ ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) እያለቀሱ መጡ። ከዚያም ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ አሉ -
اَللَّهُمَّ اسْقِنَا غَيْثًا مُغِيْثًا مَرِيْئًا مَرِيْعًا نَافِعًا غَيْرَ ضَارٍّ عَاجِلًا غَيْرَ آجِلٍ
አላሁመ አስቂና ገይሰን ሙጊሰን መሪአን መሪአን፣ ናፊአን ገይረ ዛሪን፣ አጂለን ገይረ አጂል
አላህ ሆይ፣ ብዙ ዝናብን አዝንብልን፣ ጠቃሚ እንጂ ጎጂ ያልሆነ፣ ፈጣን እና የማይዘገይ። ወዲያውኑ ሰማዩ ደመናማ ሆነ።
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። አቡ ዳውድ፡ ፲፩፻፷፱