Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ أَغِثْنَا، اَللَّهُمَّ أَغِثْنَا، اَللَّهُمَّ أَغِثْنَا
አላሁመ አጊስና። አላሁመ አጊስና። አላሁመ አጊስና
አላህ ሆይ፣ ዝናብ ስጠን። አላህ ሆይ፣ ዝናብ ስጠን። አላህ ሆይ፣ ዝናብ ስጠን። አነስ እንደተረከው፡ አንድ ሰው አርብ ዕለት ወደ መስጊድ ገባ። የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) ቆመው ስብከት (ንግግር) ያደርጉ ነበር። ሰውየውም አለ፣ “የአላህ መልእክተኛ ሆይ! (ሀብታችን) ጠፍቷል፣ መንገዶች ተቋርጠዋል፤ አላህ ዝናብ እንዲሰጠን ይጸልዩ።” ይህንን ሰምተው የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) እጃቸውን አነሱ እና እንዲህ አሉ፡(ዱዓው ከላይ ተጠቅሷል)
Reference: ቡኻሪ፡ ፩፰፩፬