Loading...
Language: Amharic
የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ይሉ ነበር፡
اَللَّهُمَّ اسْقِ عِبَادَكَ، وَبَهَائِمَكَ، وَانْشُرْ رَحْمَتَكَ، وَأَحْيِي بَلَدَكَ الْمَيِّتَ
አላሁመ አሲቂ ኢባደከ፣ ወ በሃኢመከ፣ ወንሹር ራህመተከ፣ ወ አህዪ በለደከል-መይተ
አላህ ሆይ! ለባሪያዎችህ እና ለከብቶችህ ውሃ ስጥ፣ እዝነትህንም ዘርጋ፣ እና የሞተችውን መሬትህን ህያው አድርግ።
Reference: ሐሰን (አልባኒ)። አቡ ዳውድ፡ ፲፩፻፸፮