Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ حَوَالَيْنَا وَلَا عَلَيْنَا، اَللَّهُمَّ عَلَى الْآكَامِ وَالظِّرَابِ، وَبُطُونِ الْأَوْدِيَةِ، وَمَنَابِتِ الشَّجَرِ
አላሁመ ሀዋለይና ወላ አለይና። አላሁመ አለል-አካሚ ወዝ-ዚራቢ፣ ወ ቡጡኒል-አውዲየቲ፣ ወ መናቢቲሽ-ሸጀር
አላህ ሆይ፣ በዙሪያችን (አድርገው) በእኛ ላይ (አታድርገው)፣ ነገር ግን ኮረብታዎች እና ተራሮች ላይ፣ እና በሸለቆዎች መሃል ላይ፣ እና ዛፎች በሚበቅሉባቸው ቦታዎች ላይ።
Reference: ሐሰን (አልባኒ)። አቡ ዳውድ፡ ፩/፪፻፲፰