Loading...
ለክፉ አይን ዱዓ
Language: Amharic
ከእናንተ አንዳችሁ በወንድሙ፣ ወይም በራሱ፣ ወይም በንብረቱ ላይ የሚያስደንቀው ነገር ካየ፣ እንዲህ ይበል፡
بَارَكَ اللَّهُ لَكَ
ባረከላሁ ለክ
አላህ ይባርክህ። ምክንያቱም፣ ክፉ አይን እውነት ነውና።
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። ኢብን ማጃህ፡ ፴፭፻፰፣ ፴፭፻፱