Loading...
የነቢዩ የፈውስ ዱዓ (ሀዲስ)
Language: Amharic
አኢሻ (ረ.ዐ) እንደተረኩት፡ ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) በታመሙ ጊዜ፣ ሱራ ናስን፣ ፈለቅን ቀርተው፣ በሰውነታቸው ላይ ይተፉ ነበር እና በእጃቸው ሰውነታቸውን ያብሱ ነበር።
Reference: ቡኻሪ፡ ፵፬፻፴፱