Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ رَبَّ النَّاسِ أَذْهِبِ الْبَأْسَ اِشْفِ وَأَنْتَ الشَّافِي لَا شِفَاءَ إِلاَّ شِفَاؤُكَ شِفَاءً لَا يُغَادِرُ سَقَمًا
አላሁመ ረበን-ናስ አዝሂቢል-በእስ፣ ኢሽፊ ወ አንተሽ-ሻፊ፣ ላ ሺፋአ ኢላ ሺፋኡከ፣ ሺፋአን ላ ዩጋዲሩ ሰቀማ
የሰዎች ጌታ አላህ ሆይ! ችግሩን አስወግድ እና ታካሚውን ፈውሰው፣ ፈዋሹ አንተ ነህና። ከአንተ ፈውስ በስተቀር ፈውስ የለም፤ ህመምን የማያስቀር ፈውስ (ስጠን)። አኢሻ (ረ.ዐ) እንደተረኩት፡ ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) አንዳንድ ሚስቶቻቸውን በቀኝ እጃቸው በህመሙ ቦታ ላይ እያበሱ ያክሙ ነበር እና እንዲህ ይሉ ነበር፡ (ዱዓው ከላይ ተጠቅሷል)
Reference: ቡኻሪ፡ ፭፯፵፫