Loading...
ታካሚን የመጎብኘት ትሩፋት (ሀዲስ)
Language: Amharic
ሰውባን እንደተረኩት፡ የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡ "ታካሚን ለመጠየቅ የሚሄድ ሰው፣ በጀነት የአትክልት ስፍራዎች ውስጥ ይንሸራሸራል።"
Reference: ሙስሊም፡ ፳፭፻፷፰