Loading...
Language: Amharic
أَذْهِبِ الْبَأْسَ رَبَّ النَّاسِ، وَاشْفِ أَنْتَ الشَّافِي، لَا شِفَاءَ إِلَّا شِفَاؤُكَ، شِفَاءً لَا يُغَادِرُ سَقَمًا
አዝሂቢል-በእስ ረበን-ናስ፣ ወሽፊ አንተሽ-ሻፊ፣ ላ ሺፋአ ኢላ ሺፋኡከ፣ ሺፋአን ላ ዩጋዲሩ ሰቀማ
የሰዎች ጌታ ሆይ፣ በሽታውን አስወግድ! ፈውሰው፣ ፈዋሹ አንተ ነህና። ከአንተ ፈውስ በስተቀር ፈውስ የለም፣ በሽታን የማያስቀር ፈውስ (ስጠን)። የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) ታካሚን ሲጎበኙ፣ ወይም ታካሚ ወደ እሳቸው ሲመጣ፣ አላህን ይለምኑ ነበር፣ እንዲህ በማለት (ዱዓው ከላይ ተጠቅሷል)
Reference: ቡኻሪ፡ ፭፻፸፭