Loading...
ለታመመ ሰው ዱዓ (መስኑን ዱዓ)
Language: Amharic
لَا بَأْسَ طَهُورٌ إِنْ شَاءَ اللَّهُ
ላ በአስ፣ ጣሁሩን ኢንሻአላህ
አይዞህ (ምንም ችግር የለም)፣ አላህ ከፈቀደ (ከኃጢአት) ማጽጃ ይሆንልሃል። ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) የታመመን ሰው ለመጠየቅ ሲሄዱ ይህንን ዱዓ ይሉ ነበር።
Reference: ቡኻሪ፡ ፫፮፩፮