Loading...
Language: Amharic
(ሰባት ጊዜ)
أَسْأَلُ اللَّهَ الْعَظِيْمَ رَبَّ الْعَرْشِ الْعَظِيْمِ أَنْ يَشْفِيَكَ
አስአሉላሃል-አዚም ረበል-አርሺል-አዚም አን የሽፊየክ
ታላቁን አላህ፣ የታላቁ አርሽ ጌታን፣ እንዲፈውስህ እጠይቃለሁ። ኢብኑ አባስ (ረ.ዐ) እንደተረኩት ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡ "ማንም ሙስሊም አምላኪ፣ የታመመን ሰው የሚጎበኝ - በሞት ጊዜ ካልሆነ በስተቀር - እና ሰባት ጊዜ እንዲህ የሚል፡ (ዱዓው ከላይ ተጠቅሷል) እርሱ የሚፈወስ ቢሆን እንጂ።"
Reference: ሷሒሕ። ቲርሚዚ፡ ፪፰፻፫