Loading...
Language: Amharic
አኢሻ (ረ.ዐ) እንደተረኩት፣ እንዲህ አለች፣ ‘ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) ወደ እኔ ተደግፈው ነበር። ከዚያም እንዲህ ሲሉ ሰማኋቸው -
اَللَّهُمَّ اغْفِرْ لِي، وَارْحَمْنِي، وَأَلْحِقْنِي بِالرَّفِيقِ الْأَعْلَى
አላሁመ-ግፊር ሊ ወርሀምኒ ወ አልሂቅኒ ቢር-ረፊቂል-አእላ
አላህ ሆይ፣ ማረኝ እና እዘንልኝ፣ እና ከከፍተኛዎቹ ጓደኞች (በጀነት) ጋር አገናኘኝ።
Reference: ሰሂህ (አልባኒ) ሰሂህ አል ጃሚዕ፡ ፲፪፻፷፯