Loading...
Language: Amharic
አቡ ሁረይራ (ረ.ዐ) እንደተረኩት፡ ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡ ይህንን የሚል ሰው -
لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ وَاللَّهُ أَكْبَرُ
ላ ኢላሀ ኢለላሁ ወላሁ አክበር
ከአላህ በስተቀር የሚመለክ የለም እና አላህ ታላቅ ነው። ጌታው ንግግሩን ያረጋግጥለታል እና እንዲህ ይላል፡ ‘ከእኔ በስተቀር የሚመለክ የለም፣ እና እኔ ታላቅ ነኝ፣’...
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። ቲርሚዚ፡ ፴፬፻፴