Loading...
ላ ኢላሀ ኢለላህ የማለት ትሩፋት
Language: Amharic
ሙአዝ ኢብኑ ጀበል (ረ.ዐ) እንደተረኩት፡ የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡ የመጨረሻ ቃላቱ የሆኑ ሰው -
لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ
ላ ኢላሀ ኢለላህ
ከአላህ በስተቀር የሚመለክ የለም። እርሱ ጀነት ይገባል።
Reference: ሷሒሕ። አቡ ዳውድ፡ ፫፩፩፮