Loading...
Language: Amharic
لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ وَاللَّهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ وَحْدَهُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ وَحْدَهُ لَا شَرِيكَ لَهُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ وَلَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إِلَّا بِاللَّهِ
ላ ኢላሀ ኢለላሁ ወላሁ አክበር፣ ላ ኢላሀ ኢለላሁ ወህደሁ፣ ላ ኢላሀ ኢለላሁ ወህደሁ ላ ሸሪከ ለሁ፣ ላ ኢላሀ ኢለላሁ ለሁል-ሙልኩ ወ ለሁል-ሀምዱ፣ ላ ኢላሀ ኢለላሁ ወላ ሀውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ
ከአላህ በስተቀር የሚመለክ የለም፣ አላህ ታላቅ ነው። ከአላህ በስተቀር የሚመለክ የለም፣ እርሱ ብቻ ነው። ከአላህ በስተቀር የሚመለክ የለም፣ እርሱ ብቻ ነው፣ ለእርሱ ምንም አጋር የለውም። ከአላህ በስተቀር የሚመለክ የለም፣ ንግስና ለእርሱ ነው ምስጋናም ለእርሱ ነው። ከአላህ በስተቀር የሚመለክ የለም፣ ከአላህ ውጭ ምንም ብልሃትም ሆነ ኃይል የለም።
Reference: ሷሒሕ። ቲርሚዚ፡ ፫፬፫፻