Loading...
Language: Amharic
የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- «ኢማሙ “ሰሚአላሁ ሊመን ሀሚደህ” በሚልበት ጊዜ፣ እናንተ እንዲህ በሉ -
اَللَّهُمَّ رَبَّنَا وَلَكَ الْحَمْدُ
አላሁመ ረበና ወ ለከል-ሀምድ
አላህ ሆይ፣ ጌታችን፣ ምስጋና ለአንተ ይሁን። ከእናንተ መካከል አባባሉ ከመላእክት ጋር የገጠመለት ሰው፣ ያለፈው ኃጢአቱ ሁሉ ይማርለታል።
Reference: ቡኻሪ፡ ፯፻፺፮