Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ اغْفِرْ لَهَا وَارْفَعْ دَرَجَتَهَا فِي الْمَهْدِيِّيْنَ، وَاخْلُفْهَآ فِي عَقِبِهَا فِي الْغَابِرِيْنَ، وَاغْفِرْ لَنَا وَلَهَا يَا رَبَّ الْعَالَمِيْنَ، وَافْسَحْ لَهَا فِي قَبْرِهَا، وَنَوِّرْ لَهَا فِيهِ
አላሁመ-ግፊር ለሃ [የሟቿን ስም ይጥቀሱ] ወርፋእ ደረጀተሃ ፊል-መህዲዪን፣ ወኽሉፍሃ ፊ አቂቢሃ ፊል-ጋቢሪን፣ ወግፊር ለና ወለሃ ያ ረበል-ዓለሚን፣ ወፍሰህ ለሃ ፊ ቀብሪሃ ወ ነዊር ለሃ ፊህ
አላህ ሆይ፣ ለእሷ [እክሊትን] ማራት፣ በቅን ልቦና በተመሩት መካከልም ደረጃዋን ከፍ አድርግላት፣ ወደ ኋላ በተዋቸው (ቤተሰቦቿ) ውስጥ እሷን ተካ (ጠባቂ ሁናቸው)፣ እኛንም እሷንም ማረን አንተ የዓለማት ጌታ ሆይ። ቀብሯንም አስፋላት፣ ብርሃንንም ሙላላት።
Reference: ሙስሊም፡ ፱፳