Loading...
Language: Amharic
أَعُوْذُ بِكَلِمَاتِ اللَّهِ التَّامَّةِ مِنْ كُلِّ شَيْطَانٍ وَهَامَّةٍ، وَمِنْ كُلِّ عَيْنٍ لَّامَّةٍ
አዑዙ ቢ ከሊማቲ-ላሂት-ታማቲ ሚን ኩሊ ሸይጣኒን፣ ወ ሃመህ፣ ወ ሚን ኩሊ አይኒን ላመህ
ከተሟሉ የአላህ ቃላት እጠበቃለሁ፣ ከሰይጣን ሁሉ፣ ከመርዛማ ፍጡር፣ እና ከክፉ ዓይን ሁሉ። ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) ለአል-ሀሰን እና ለአል-ሁሰይን በአላህ እዝነት ጥበቃን ይፈልጉ ነበር፣ እናም እንዲህ ይሉ ነበር፡ "አባታችሁ (ኢብራሂም) ለኢስማኢል እና ለኢስሀቅ የሚከተለውን በመቅራት በአላህ ጥበቃን ይፈልግ ነበር፡ (ዱዓው ከላይ ተጠቅሷል)።" አማኝ አባቶች እና እናቶች ሁሉ እነዚህን ቃላት በጠዋት እና በማታ መቅራት አለባቸው፣ በልጆቻቸው ላይ እፍ ማለት እና ዱዓ ማድረግ አለባቸው። በተጨማሪም፣ ሁሉም ሰው ለራሱ ሬጥበቃ ይህንን ዱዓ በጠዋት እና ማታ መቅራት አለበት።
Reference: ቡኻሪ፡ ፴፫፻፸፩