Loading...
Language: Amharic
ሱረቱ አል-ፈለቅ
بِسْمِ اللَّـهِ الرَّحْمَـٰنِ الرَّحِيمِ قُلْ أَعُوْذُ بِرَبِّ الْفَلَقِ ﴿١﴾ مِن شَرِّ مَا خَلَقَ ﴿٢﴾ وَمِن شَرِّ غَاسِقٍ إِذَا وَقَبَ ﴿٣﴾ وَمِن شَرِّ النَّفَّاثَاتِ فِي الْعُقَدِ ﴿٤﴾ وَمِن شَرِّ حَاسِدٍ إِذَا حَسَدَ ﴿٥﴾
ቢስሚላሂር-ራህማኒር-ራሂም። (1) ቁል አዑዙ ቢረቢል-ፈለቅ። (2) ሚን ሸሪ ማ ኸለቅ። (3) ወ ሚን ሸሪ ጋሲቂን ኢዛ ወቀብ። (4) ወ ሚን ሸሪን-ነፋሳቲ ፊል-ኡቀድ። (5) ወ ሚን ሸሪ ሀሲዲን ኢዛ ሀሰድ
(1) በል፤ በንጋት ጌታ እጠበቃለሁ። (2) ከፈጠረው ፍጡር ክፋት። (3) ከጨለማም ክፋት በጠቆረ ጊዜ። (4) በቋጠሮዎች ላይ ተፋፊዎች ከሆኑት (ጠንቋዮች) ሴቶች ክፋትም። (5) ከምቀኛም ክፋት በተቀና ጊዜ። (ሱረቱ አል-ፈለቅ፡ 1-5)
Reference: [፩] ሱራ አል-ፈለቅ፡ ፩-፭ [፪] ሱራ አን-ናስ፡ ፩-፮ [፫] ሰሂህ (አልባኒ)። ኢብን ማጃህ፡ ፴፭፻፲፩