Loading...
ከክፉ ዓይን ህመምን ለማስታገስ የሚደረግ ዱዓ
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ أَذْهِبْ حَرَّهَا وَبَرْدَهَا، وَوَصَبَهَا
አላሁመ አዝሂብ ሀረሃ ወ በርደሃ ወ ወሰበሃ
አላህ ሆይ! የሷን [የክፉ ዓይን] ሙቀት፣ ቅዝቃዜ እና ህመም አስወግድ።
Reference: ጀይድ/ጥሩ የዘገባ ሰንሰለት (ሁሴን ሳሊም አሰድ)። ሙስነድ አቢ ያዕላ አል-መውሲሊ፡ ፹፩፻፺፭