Loading...
Language: Amharic
ጂብሪል (ዐ.ሰ) ሰይጣንን ለመቋቋም ለነቢዩ (ሶ.ዓ.ወ) እንዲህ እንዲሉ ነገራቸው፡
أَعُوْذُ بِكَلِمَاتِ اللَّهِ التَّامَّاتِ الَّتِي لَا يُجَاوِزُهُنَّ بَرٌّ وَلَا فَاجِرٌ مِنْ شَرِّ مَا خَلَقَ، وَبَرَأَ وَذَرَأَ، وَمِنْ شَرِّ مَا يَنْزِلُ مِنَ السَّمَاءِ، وَمِنْ شَرِّ مَا يَعْرُجُ فِيهَا، وَمِنْ شَرِّ مَا ذَرَأَ فِي الْأَرْضِ، وَمِنْ شَرِّ مَا يَخْرُجُ مِنْهَا، وَمِنْ شَرِّ فِتَنِ اللَّيْلِ وَالنَّهَارِ، وَمِنْ شَرِّ كُلِّ طَارِقٍ إِلَّا طَارِقًا يَطْرُقُ بِخَيْرٍ يَا رَحْمَنُ
አዑዙ ቢከሊማቲላሂ ታማቲ-ላቲ ላ ዩጃዊዙሁነ በሩን ወላ ፋጂሩም ሚን ሸሪ ማ ኸለቀ፣ ወ በረአ ወ ዘረአ፣ ወ ሚን ሸሪ ማ የንዚሉ ሚነ-ሰማኢ፣ ወ ሚን ሸሪ ማ የዕሩጁ ፊሀ፣ ወ ሚን ሸሪ ማ ዘረአ ፊል-አርዲ፣ ወ ሚን ሸሪ ማ የኽሩጁ ሚንሃ፣ ወ ሚን ሸሪ ፊተኒል-ለይሊ ወ-ነሀሪ፣ ወ ሚን ሸሪ ኩሊ ጣሪቂን ኢላ ጣሪቀን የጥሩቁ ቢኸይሪን ያ ራህማን
ማንኛውም ጻድቅም ሆነ አመጸኛ ሊተላለፋቸው በማይችላቸው በተሟሉ የአላህ ቃላት እጠበቃለሁ፤ እርሱ ከፈጠረው፣ ካስገኘው እና ከዘረጋው ፍጡር ክፋት፣ ከሰማይ ከሚወርደው እና ወደ እርሷ ከሚያርገው ነገር ክፋት፣ በምድር ላይ ከዘረጋው እና ከእርሷ ከሚወጣው ነገር ክፋት፣ ከሌሊት እና የቀን ፈተናዎች ክፋት፣ እና አንተ አዛኝ ሆይ በመልካም ከሚመጣ ጎብኚ በስተቀር በሌሊት ከሚመጣ ጎብኚ ክፋት።
Reference: ሼኽ አርናኡት (ረሂመሁላህ) የዚህ ሀዲስ ሰነድ ሰሂህ መሆኑን ተናግረዋል። ተኽሪጅ ሊተሃቢያህ (ገጽ ፻፴፫)