Loading...
Language: Amharic
وَاتَّبَعُوا مَا تَتْلُو الشَّيَاطِينُ عَلَىٰ مُلْكِ سُلَيْمَانَ ۖ وَمَا كَفَرَ سُلَيْمَانُ وَلَـٰكِنَّ الشَّيَاطِينَ كَفَرُوا يُعَلِّمُونَ النَّاسَ السِّحْرَ وَمَا أُنزِلَ عَلَى الْمَلَكَيْنِ بِبَابِلَ هَارُوتَ وَمَارُوتَ ۚ وَمَا يُعَلِّمَانِ مِنْ أَحَدٍ حَتَّىٰ يَقُولَا إِنَّمَا نَحْنُ فِتْنَةٌ فَلَا تَكْفُرْ ۖ فَيَتَعَلَّمُونَ مِنْهُمَا مَا يُفَرِّقُونَ بِهِ بَيْنَ الْمَرْءِ وَزَوْجِهِ ۚ وَمَا هُم بِضَارِّينَ بِهِ مِنْ أَحَدٍ إِلَّا بِإِذْنِ اللَّـهِ ۚ وَيَتَعَلَّمُونَ مَا يَضُرُّهُمْ وَلَا يَنفَعُهُمْ ۚ وَلَقَدْ عَلِمُوا لَمَنِ اشْتَرَاهُ مَا لَهُ فِي الْآخِرَةِ مِنْ خَلَاقٍ ۚ وَلَبِئْسَ مَا شَرَوْا بِهِ أَنفُسَهُمْ ۚ لَوْ كَانُوا يَعْلَمُونَ ﴿١٠٢﴾
ወተበዑ ማ ተትሉሽ ሸያጢኑ ዐላ ሙልኪ ሱለይማን፤ ወማ ከፈረ ሱለይማኑ ወላኪነሽ ሸያጢነ ከፈሩ ዩዐሊሙነን ናሰስ ሲህረ ወማ ኡንዚለ ዐለል መለከይኒ ቢባቢለ ሀሩተ ወማሩት፤ ወማ ዩዐሊማኒ ሚን አሀዲን ሀታ የቁላ ኢነማ ነህኑ ፊቲነቱ ፈላ ተክፉር። ፈየተዐለሙነ ሚንሁማ ማ ዩፈሪቁነ ቢሂ በይነል መርኢ ወዘውጂህ፤ ወማ ሁም ቢዷሪነ ቢሂ ሚን አሀዲን ኢላ ቢኢዝኒላህ፤ ወየተዐለሙነ ማ የዱሩሁም ወላ የንፈዑሁም፤ ወለቀድ ዐሊሙ ለመኒሽተራሁ ማ ለሁ ፊል አኺረቲ ሚን ኸላቅ፤ ወለቢእሰ ማ ሸረው ቢሂ አንፉሰሁም፤ ለው ካኑ የዕለሙን።
(102) በሱለይማንም ዘመን ሰይጣናት ያነበቡትን (ድግምት) ተከተሉ፤ ሱለይማንም አልካደም፤ ግን ሰይጣናት ካዱ፤ ሰዎችን ድግምትንና ያንን በባቢል በሁለቱ መላእክት በሃሩትና ማሩት ላይ የተወረደውን (ነገር) ያስተምራሉ፤ (መላእክቱም) «እኛ መፈተኛ ነንና አትኩድ» እስኪሉ ድረስ አንድንም አያስተምሩም ነበር፤ ከነሱም (ከመላእክቱ) በሰውየውና በሚስቱ መካከል የሚለያዩበትን ነገር ይማራሉ፤ እነሱም በአላህ ፈቃድ ካልሆነ በሱ (በድግምቱ) አንድንም ጎጂዎች አይደሉም፤ የሚጎዳቸውንና የማይጠቅማቸውን ነገር ይማራሉ፤ ያንንም የገዛው ሰው በመጨረሻይቱ ዓለም ምንም ድርሻ የሌለው መሆኑን በእርግጥ አወቁ፤ በሱ (በድግምቱ) ነፍሶቻቸውን የሸጡበት ዋጋ ምንኛ የከፋ! የሚያውቁ ቢሆኑ ኖሮ (ባልሰሩት ነበር)። (ሱረቱ አል-በቀራ፡ 102)
Reference: ሱራ አል-በቀራህ ፪: ፻፪