Loading...
Language: Amharic
وَإِلَـٰهُكُمْ إِلَـٰهٌ وَاحِدٌ ۖ لَّا إِلَـٰهَ إِلَّا هُوَ الرَّحْمَـٰنُ الرَّحِيمُ ﴿١٦٣﴾ إِنَّ فِي خَلْقِ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ وَاخْتِلَافِ اللَّيْلِ وَالنَّهَارِ وَالْفُلْكِ الَّتِي تَجْرِي فِي الْبَحْرِ بِمَا يَنفَعُ النَّاسَ وَمَا أَنزَلَ اللَّـهُ مِنَ السَّمَاءِ مِن مَّاءٍ فَأَحْيَا بِهِ الْأَرْضَ بَعْدَ مَوْتِهَا وَبَثَّ فِيهَا مِن كُلِّ دَابَّةٍ وَتَصْرِيفِ الرِّيَاحِ وَالسَّحَابِ الْمُسَخَّرِ بَيْنَ السَّمَاءِ وَالْأَرْضِ لَآيَاتٍ لِّقَوْمٍ يَعْقِلُونَ ﴿١٦٤﴾
ወኢላሁኩም ኢላሁን ዋሂድ፤ ላ ኢላሀ ኢላ ሁወር ረህማኑር ረሂም። ኢንነ ፊ ኸልቂስ ሰማዋቲ ወል አርዲ ወኽቲላፊል ለይሊ ወን ነሀሪ ወል ፉልኪለቲ ተጅሪ ፊል ባህሪ ቢማ የንፈዑን ናሰ ወማ አንዘለላሁ ሚነስ ሰማኢ ሚም ማኢን ፈአህያ ቢሂል አርዳ ባዕደ መውቲሀ ወበስሰ ፊሀ ሚን ኩሊ ዳበቲን ወተስሪፊር ሪያሂ ወስሰሀቢል ሙሰኸሪ በይነስ ሰማኢ ወል አርዲ ለ አያቲል ሊቀውሚል የዕቂሉን።
(163) አምላካችሁም አንድ አምላክ ብቻ ነው፣ ከርሱ በቀር አምላክ የለም። እርሱ እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ ነው። (164) በሰማይና በምድር መፈጠር፣ በሌሊትና ቀንም መተካካት፣ በመርከቦችም በዚያ ሰዎችን በሚጠቅም ነገር በባህር ላይ በምትሄደው፣ አላህም ከሰማይ ባወረደው ውሃ፣ በርሱም ምድርን ከሞተች በኋላ ህያው ባደረገባት፣ በእርሷም ውስጥ ከተንቀሳቃሽ ሁሉ በበትነው፣ ነፋሶችንም በማዞር፣ በሰማይና በምድር መካከል በተገራው ደመናም፣ ለሚያውቁ ህዝቦች (የአላህ አንድነት) ምልክቶች አልሉ። (ሱረቱ አል-በቀራ፡ 163-164)
Reference: ሱራ አል-በቀራህ ፪: ፻፷፫-፻፷፬