Loading...
Language: Amharic
شَهِدَ اللَّـهُ أَنَّهُ لَا إِلَـٰهَ إِلَّا هُوَ وَالْمَلَائِكَةُ وَأُولُو الْعِلْمِ قَائِمًا بِالْقِسْطِ ۚ لَا إِلَـٰهَ إِلَّا هُوَ الْعَزِيزُ الْحَكِيمُ ﴿١٨﴾ إِنَّ الدِّينَ عِندَ اللَّـهِ الْإِسْلَامُ ۗ وَمَا اخْتَلَفَ الَّذِينَ أُوتُوا الْكِتَابَ إِلَّا مِن بَعْدِ مَا جَاءَهُمُ الْعِلْمُ بَغْيًا بَيْنَهُمْ ۗ وَمَن يَكْفُرْ بِآيَاتِ اللَّـهِ فَإِنَّ اللَّـهَ سَرِيعُ الْحِسَابِ ﴿١٩﴾
ሸሂደላሁ አንነሁ ላ ኢላሀ ኢላ ሁወ ወል መላኢከቱ ወኡሉል ዒልሚ ቃኢመም ቢልቂስጥ፤ ላ ኢላሀ ኢላ ሁወል ዐዚዙል ሀኪም። ኢንነድ ዲነ ዒንደላሂል ኢስላም፤ ወመኽተለፈለዚነ ኡቱል ኪታበ ኢላ ሚም ባዕዲ ማ ጃአሁሙል ዒልሙ በግየም በይነሁም፤ ወመን የክፉር ቢ አያቲላሂ ፈኢንነላሀ ሰሪዑል ሂሳብ።
(18) አላህ፣ መላእክቶችና የዕውቀት ባለቤቶችም፣ (አላህ) በትክክለኛ ፍርድ የቆመ ሲሆን፣ ከርሱ በስተቀር ሌላ አምላክ የሌለ መሆኑን መሰከሩ፤ ከርሱ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም፤ አሸናፊው ጥበበኛው ነው። (19) አላህ ዘንድ (የተወደደ) ሃይማኖት ኢስላም ብቻ ነው፤ እነዚያም መጽሐፉን የተሰጡት ሰዎች በመካከላቸው ላለው ምቀኝነት እውቀቱ ከመጣላቸው በኋላ እንጂ አልተለያዩም፤ በአላህም አንቀጾች የሚክድ አላህ ምርመራው ፈጣን ነው። (ሱረቱ አል-ኢምራን፡ 18-19)
Reference: ሱራ አሊ ኢምራን ፫: ፲፰-፲፱