Loading...
Language: Amharic
فَلَمَّا أَلْقَوْا قَالَ مُوسَىٰ مَا جِئْتُم بِهِ السِّحْرُ ۖ إِنَّ اللَّـهَ سَيُبْطِلُهُ ۖ إِنَّ اللَّـهَ لَا يُصْلِحُ عَمَلَ الْمُفْسِدِينَ ﴿٨١﴾ وَيُحِقُّ اللَّـهُ الْحَقَّ بِكَلِمَاتِهِ وَلَوْ كَرِهَ الْمُجْرِمُونَ ﴿٨٢﴾
ፈለማ አልቀው ቃለ ሙሳ ማ ጂእቱም ቢሂስ ሲህር፤ ኢንነላሀ ሰዩብጢሉህ፤ ኢንነላሀ ላ ዩስሊሁ ዐመለል ሙፍሲዲን። ወዩሂቁላሁል ሀቀ ቢከሊማቲሂ ወለው ከሪሀል ሙጅሪሙን።
(81) በጣሉትም ጊዜ ሙሳ አለ፡- «በርሱ የመጣችሁበት ነገር ድግምት ነው፤ አላህ በእርግጥ ያጠፋዋል፤ አላህ የአጥፊዎችን ስራ አያበጅም ና»። (82) አላህም እውነቱን በቃላቶቹ ያረጋግጣል፤ አጥፊዎቹ ቢጠሉም እንኳ። (ሱረቱ ዩኑስ፡ 81-82)
Reference: ሱራ ዩኑስ ፲: ፹፩-፹፪