Loading...
Language: Amharic
وَأَلْقِ مَا فِي يَمِينِكَ تَلْقَفْ مَا صَنَعُوا ۖ إِنَّمَا صَنَعُوا كَيْدُ سَاحِرٍ ۖ وَلَا يُفْلِحُ السَّاحِرُ حَيْثُ أَتَىٰ ﴿٦٩﴾
ወአልቂ ማ ፊ የሚኒከ ተልቀፍ ማ ሰነዑ፤ ኢንነማ ሰነዑ ከይዱ ሳሂር፤ ወላ ዩፍሊሁስ ሳሂሩ ሀይሱ አታ።
(69) «በቀኝ እጅህ ያለችውንም (በትር) ወርውር፤ የሰሩትን ትውጣለች ና፤ የሰሩት ሁሉ የድግምተኛ ተንኮል ብቻ ነው፤ ድግምተኛም በሄደበት (ስፍራ) አይቀናውም» በልነው። (ሱረቱ ጣሃ፡ 69)
Reference: ሱራ ጧሃ ፳:፷፱