Loading...
Language: Amharic
أَفَحَسِبْتُمْ أَنَّمَا خَلَقْنَاكُمْ عَبَثًا وَأَنَّكُمْ إِلَيْنَا لَا تُرْجَعُونَ ﴿١١٥﴾ فَتَعَالَى اللَّـهُ الْمَلِكُ الْحَقُّ ۖ لَا إِلَـٰهَ إِلَّا هُوَ رَبُّ الْعَرْشِ الْكَرِيمِ ﴿١١٦﴾ وَمَن يَدْعُ مَعَ اللَّـهِ إِلَـٰهًا آخَرَ لَا بُرْهَانَ لَهُ بِهِ فَإِنَّمَا حِسَابُهُ عِندَ رَبِّهِ ۚ إِنَّهُ لَا يُفْلِحُ الْكَافِرُونَ ﴿١١٧﴾ وَقُل رَّبِّ اغْفِرْ وَارْحَمْ وَأَنتَ خَيْرُ الرَّاحِمِينَ ﴿١١٨﴾
አፈሀሲብቱም አንነማ ኸለቅናኩም ዐበሰን ወአንነኩም ኢለይና ላ ቱርጀዑን። ፈተዐለላሁል መሊኩል ሀቁ ላ ኢላሀ ኢላ ሁወ ረቡል ዐርሺል ከሪም። ወመን የድዑ መዐላሂ ኢላሀን አኸረ ላ ቡርሀነ ለሁ ቢሂ ፈኢንነማ ሂሳቡሁ ዒንደ ረቢህ፤ ኢንነሁ ላ ዩፍሊሁል ካፊሩን። ወቁል ረቢግፊር ወርሀም ወአንተ ኸይሩር ራሂሚን።
(115) «የፈጠርናችሁ ለከንቱ መሆኑን ወደኛም የማትመለሱ መሆናችሁን ጠረጠራችሁን?» (ይላቸዋል)። (116) እውነተኛው ንጉስ አላህም (ከሚሉት) ላቀ፤ ከርሱ በቀር አምላክ የለም፤ የልግስናው ዙፋን ጌታ ነው። (117) ከአላህም ጋር ሌላን አምላክ ለርሱ በርሱ ማስረጃ የሌለውን የሚገዛ ሰው፣ ምርመራው እጌታው ዘንድ ብቻ ነው፤ እነሆ ከሃዲዎች አይድኑም። (118) በልም፡- «ጌታዬ ሆይ! የምር፣ እዘንም፤ አንተም ከአዛኞች ሁሉ በላጭ ነህ»። (ሱረቱ አል-ሙእሚኑን፡ 115-118)
Reference: ሱራ አል-ሙእሚኑን ፳፫: ፻፲፭-፻፲፰