Loading...
Language: Amharic
يَا مَعْشَرَ الْجِنِّ وَالْإِنسِ إِنِ اسْتَطَعْتُمْ أَن تَنفُذُوا مِنْ أَقْطَارِ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ فَانفُذُوا ۚ لَا تَنفُذُونَ إِلَّا بِسُلْطَانٍ ﴿٣٣﴾ فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ ﴿٣٤﴾ يُرْسَلُ عَلَيْكُمَا شُوَاظٌ مِّن نَّارٍ وَنُحَاسٌ فَلَا تَنتَصِرَانِ ﴿٣٥﴾ فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ ﴿٣٦﴾
ያ መዕሸረል ጂኒ ወል ኢንሲ ኢኒስተጠዕቱም አን ተንፉዙ ሚን አቅጣሪስ ሰማዋቲ ወል አርዲ ፈንፉዙ፤ ላ ተንፉዙነ ኢላ ቢሱልጣን። ፈቢአዪ አላኢ ረቢኩማ ቱከዚባን። ዩርሰሉ ዐለይኩማ ሹዋዙም ሚን ናሪን ወኑሀሱን ፈላ ተንተሲራን። ፈቢአዪ አላኢ ረቢኩማ ቱከዚባን።
(33) እናንተ የጂንና የሰው ጭፍሮች ሆይ! ከሰማያትና ከምድር አውራጃዎች ለመውጣት ብትችሉ ውጡ፤ በስልጣን (በኃይል) እንጂ አትወጡም። (34) ከጌታችሁ ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ? (35) በእናንተ ላይ ከእሳት ነበልባልና ከሚቀልጥ ነሐስ (ጢስ) ይላክባችኋል፤ (ከቅጣቱ) አትከላከሉም። (36) ከጌታችሁ ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ? (ሱረቱ አር-ራህማን፡ 33-36)
Reference: ሱራ አር-ረህማን ፶፭: ፴፫-፴፮