Loading...
Language: Amharic
بِسْمِ اللَّـهِ الرَّحْمَـٰنِ الرَّحِيمِ قُلْ هُوَ اللَّـهُ أَحَدٌ ﴿١﴾ اللَّـهُ الصَّمَدُ ﴿٢﴾ لَمْ يَلِدْ وَلَمْ يُولَدْ ﴿٣﴾ وَلَمْ يَكُن لَّهُ كُفُوًا أَحَدٌ ﴿٤﴾
ቢስሚላሂር ረህማኒር ረሂም። ቁል ሁወላሁ አሀድ። አላሁስ ሰመድ። ለም የሊድ ወለም ዩለድ። ወለም የኩን ለሁ ኩፉወን አሀድ።
(1) በል፡- «እርሱ አላህ አንድ ነው። (2) አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው። (3) አልወለደም አልተወለደምም። (4) ለርሱም አንድም ቢጤ የለውም።» (ሱረቱ አል-ኢኽላስ፡ 1-4)
Reference: ሱራ አል-ኢኽላስ ፻፲፪