Loading...
Language: Amharic
بِسْمِ اللَّـهِ الرَّحْمَـٰنِ الرَّحِيمِ قُلْ أَعُوْذُ بِرَبِّ النَّاسِ ﴿١﴾ مَلِكِ النَّاسِ ﴿٢﴾ إِلَـٰهِ النَّاسِ ﴿٣﴾ مِن شَرِّ الْوَسْوَاسِ الْخَنَّاسِ ﴿٤﴾ الَّذِي يُوَسْوِسُ فِي صُدُورِ النَّاسِ ﴿٥﴾ مِنَ الْجِنَّةِ وَالنَّاسِ ﴿٦﴾
ቢስሚላሂር ረህማኒር ረሂም። ቁል አዑዙ ቢረቢን ናስ። መሊኪን ናስ። ኢላሂን ናስ። ሚን ሸሪል ወስዋሲል ኸናስ። አለዚ ዩወ,ስዊሱ ፊ ሱዱሪን ናስ። ሚነል ጂነቲ ወናስ።
(1) በል፡- «በሰዎች ጌታ እጠበቃለሁ። (2) በሰዎች ንጉስ። (3) በሰዎች አምላክ። (4) አል-ወልዋስ (አደናጋሪ) ከተባለው ሰይጣን ክፉ ጎትጓች ተንኮል። (5) ከዚያ በሰዎች ልቦች ውስጥ የሚጎበጉብ ከሆነው። (6) ከጂኒዎችም ከሰዎችም (ከሆነው ተንኮል በጌታዬ እጠበቃለሁ)።» (ሱረቱ አን-ናስ፡ 1-6)
Reference: ሱራ አን-ናስ ፻፲፬