Loading...
Language: Amharic
إِذْ يُوحِي رَبُّكَ إِلَى الْمَلَائِكَةِ أَنِّي مَعَكُمْ فَثَبِّتُوا الَّذِينَ آمَنُوا ۚ سَأُلْقِي فِي قُلُوبِ الَّذِينَ كَفَرُوا الرُّعْبَ فَاضْرِبُوا فَوْقَ الْأَعْنَاقِ وَاضْرِبُوا مِنْهُمْ كُلَّ بَنَانٍ ﴿١٢﴾
ኢዝ ዩሂ ረቡከ ኢለል መላኢከቲ አንኒ መዐኩም ፈሰቢቱለዚነ አመኑ፤ ሰኡልቂ ፊ ቁሉቢለዚነ ከፈሩር ሩዕበ ፈድሪቡ ፈውቀል አዕናቂ ወድሪቡ ሚንሁም ኩለ በናን።
(12) ጌታህ ወደ መላእክቱ «እኔ ከናንተ ጋር ነኝ፤ እነዚያን ያመኑትን አረጋጉ፤ በነዚያ በካዱት ልቦች ውስጥ ፍርሃትን እጥላለሁ፤ ከአንገቶቻቸውም በላይ ምቱ፤ ከነሱም ጣቶችን ሁሉ ቁረጡ» ሲል ባዘዘ ጊዜ (አስታውስ)። (ሱረቱ አል-አንፋል፡ 12)
Reference: ሱራ አል-አንፋል ፰:፲፪