Loading...
Language: Amharic
وَلَقَدْ جَعَلْنَا فِي السَّمَاءِ بُرُوجًا وَزَيَّنَّاهَا لِلنَّاظِرِينَ ﴿١٦﴾ وَحَفِظْنَاهَا مِن كُلِّ شَيْطَانٍ رَّجِيمٍ ﴿١٧﴾ إِلَّا مَنِ اسْتَرَقَ السَّمْعَ فَأَتْبَعَهُ شِهَابٌ مُّبِينٌ ﴿١٨﴾
ወለቀድ ጀዐልና ፊስ ሰማኢ ቡሩጀን ወዘየናሀ ሊናዚሪን። ወሀፊዝናሀ ሚን ኩሊ ሸይጣኒር ረጂም። ኢላ መኒስተረቀስ ሰምዐ ፈአትበዐሁ ሺሀቡም ሙቢን።
(16) በሰማይም ቡርጆችን (የከዋክብትን መኖሪያዎች) በእርግጥ አድርገናል፤ ለተመልካቾችም አስጌጥናት። (17) ከተወገረ ሰይጣንም ሁሉ ጠበቅናት። (18) መስረቅን ያዳመጠ ቢኖር እንጂ፤ እርሱንም ግልጽ የሆነ ተወርዋሪ (ኮከብ) ይከተለዋል። (ሱረቱ አል-ሂጅር፡ 16-18)
Reference: ሱራ አል-ሂጅር ፲፭: ፲፮-፲፰