Loading...
Language: Amharic
قُلِ ادْعُوا اللَّـهَ أَوِ ادْعُوا الرَّحْمَـٰنَ ۖ أَيًّا مَّا تَدْعُوا فَلَهُ الْأَسْمَاءُ الْحُسْنَىٰ ۚ وَلَا تَجْهَرْ بِصَلَاتِكَ وَلَا تُخَافِتْ بِهَا وَابْتَغِ بَيْنَ ذَٰلِكَ سَبِيلًا ﴿١١٠﴾ وَقُلِ الْحَمْدُ لِلَّـهِ الَّذِي لَمْ يَتَّخِذْ وَلَدًا وَلَمْ يَكُن لَّهُ شَرِيكٌ فِي الْمُلْكِ وَلَمْ يَكُن لَّهُ وَلِيٌّ مِّنَ الذُّلِّ ۖ وَكَبِّرْهُ تَكْبِيرًا ﴿١١١﴾
ቁሊድዑላሀ አዊድዑር ረህማነ አየም ማ ተድዑ ፈለሁል አስማኡል ሁስና፤ ወላ ተጅሀር ቢሰላቲከ ወላ ቱኻፊት ቢሀ ወብተጊ በይነ ዛሊከ ሰቢላ። ወቁሊል ሀምዱ ሊላሂለዚ ለም የተኺዝ ወለደን ወለም የኩን ለሁ ሸሪኩን ፊል ሙልኪ ወለም የኩን ለሁ ወሊዩም ሚነዝ ዙሊ ወከቢርሁ ተክቢራ።
(110) «አላህን ጥሩ፤ ወይም አልረህማንን ጥሩ፤ ማንኛውንም ብትጠሩ (መልካም ነው)፤ ለርሱ መልካም ስሞች አሉትና» በል፤ በሶላትህም አትጩህ፤ በርሷም ድምጽህን አትቀንስ፤ (በሁለቱ) መካከልም መንገድን ፈልግ። (111) «ምስጋና ለአላህ ለዚያ ልጅን ላልያዘው፣ ለርሱም በንግስናው ተጋሪ ለሌለው፣ ለርሱም ከውርደት (የሚጠብቅ) ረዳት ለሌለው ይገባው» በል፤ ማላቅንም አላቀው። (ሱረቱ አል-ኢስራእ፡ 110-111)
Reference: ሱራ አል-ኢስራእ ፲፯: ፻፲-፻፲፩