Loading...
Language: Amharic
هَـٰذَانِ خَصْمَانِ اخْتَصَمُوا فِي رَبِّهِمْ ۖ فَالَّذِينَ كَفَرُوا قُطِّعَتْ لَهُمْ ثِيَابٌ مِّن نَّارٍ يُصَبُّ مِن فَوْقِ رُءُوسِهِمُ الْحَمِيمُ ﴿١٩﴾ يُصْهَرُ بِهِ مَا فِي بُطُونِهِمْ وَالْجُلُودُ ﴿٢٠﴾ وَلَهُم مَّقَامِعُ مِنْ حَدِيدٍ ﴿٢١﴾ كُلَّمَا أَرَادُوا أَن يَخْرُجُوا مِنْهَا مِنْ غَمٍّ أُعِيدُوا فِيهَا وَذُوقُوا عَذَابَ الْحَرِيقِ ﴿٢٢﴾
ሀዛኒ ኸስማኒኽ ተሰሙ ፊ ረቢሂም ፈለዚነ ከፈሩ ቁጢዐት ለሁም ሲያቡም ሚን ናሪን ዩሰቡ ሚን ፈውቂ ሩኡሲሂሙል ሀሚም። ዩስሀሩ ቢሂ ማ ፊ ቡጡኒሂም ወል ጁሉድ። ወለሁም መቃሚዑ ሚን ሀዲድ። ኩለማ አራዱ አን የኽሩጁ ሚንሀ ሚን ገሚን ኡዒዱ ፊሀ ወዙቁ ዐዛበል ሀሪቅ።
(19) እነዚህ በጌታቸው የተከራከሩ፣ ሁለት ባላጋራዎች ናቸው፤ እነዚያም የካዱት፣ ለእነርሱ ከእሳት የሆኑ ልብሶች ተቆርጠውላቸዋል፤ ከበላያቸውም የፈላ ውሃ ይፈስባቸዋል። (20) በእርሱ በሆዶቻቸው ውስጥ ያለውና ቆዳዎቻቸውም ይቀለጣሉ። (21) ለእነርሱም ከብረት የሆኑ መዶሻዎች አሏቸው። (22) ከርሷ (ከእሳት) ከጭንቀት ለመውጣት በፈለጉ ቁጥር፣ ወደርሷ ይመለሳሉ፤ «የመቃጠልንም ቅጣት ቅመሱ» (ይባላሉ)። (ሱረቱ አል-ሀጅ፡ 19-22)
Reference: ሱራ አል-ሐጅ ፳፪: ፲፱-፳፪