Loading...
Language: Amharic
وَالَّذِينَ كَفَرُوا أَعْمَالُهُمْ كَسَرَابٍ بِقِيعَةٍ يَحْسَبُهُ الظَّمْآنُ مَاءً حَتَّىٰ إِذَا جَاءَهُ لَمْ يَجِدْهُ شَيْئًا وَوَجَدَ اللَّـهَ عِندَهُ فَوَفَّاهُ حِسَابَهُ ۗ وَاللَّـهُ سَرِيعُ الْحِسَابِ ﴿٣٩﴾
ወለዚነ ከፈሩ አዕማሉሁም ከሰራቢም ቢቂዐቲን የህሰቡሁ ዞምአኑ ማአን ሀታ ኢዛ ጃአሁ ለም የጂድሁ ሸይአን ወወጀደላሀ ዒንደሁ ፈወፋሁ ሂሳበህ፤ ወላሁ ሰሪዑል ሂሳብ።
እነዚያም የካዱት ስራዎቻቸው በሜዳ ላይ እንዳለ ተንቀሳቃሽ አሸዋ ናቸው፤ የተጠማ ሰው ውሃ አድርጎ ያስበዋል፤ በመጣውም ጊዜ ምንም ነገር አያገኘውም፤ ነገር ግን አላህን እዘንድ ያገኘዋል፤ ሂሳቡንም ይሞላለታል፤ አላህም ምርመራው ፈጣን ነው። (ሱረቱ አን-ኑር፡ 39)
Reference: ሱራ አን-ኑር ፳፬:፴፱