Loading...
Language: Amharic
وَقَدِمْنَا إِلَىٰ مَا عَمِلُوا مِنْ عَمَلٍ فَجَعَلْنَاهُ هَبَاءً مَّنثُورًا ﴿٢٣﴾
ወቀዲምና ኢላ ማ ዐሚሉ ሚን ዐመሊን ፈጀዐልናሁ ሀባአም መንሱራ።
(23) ከስራም ወደ ሰሩት አስብን፤ (በአየር ላይ) እንደ ተበተነ ትቢያም አደረግነው። (ሱረቱ አል-ፉርቃን፡ 23)
Reference: ሱራ አል-ፉርቃን ፳፭:፳፫